በደብረ ብርሃን የተፈናቀሉትን ማህበረሰብ በመጎብኘት የተለያዩ ስልጠናዎችን ሰጠ።

ሀምሌ 26 ቀን 2017 GEWA በደብረ ብርሃን የተፈናቀሉትን ማህበረሰብ በመጎብኘት በአእምሮ ጤና፣ በቤተሰብ ምጣኔ፣ በትምህርት እና በድጋሚ ጥቅም ላይ በሚውሉ የንፅህና መጠበቂያዎች ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠናዎችን ሰጥቷል። ስልጠናው በጥያቄ እና…

በጎፋ ዞን ጉዳት ለደረሰባቸው ሴቶችና ሕፃናት የእርባታ ዶሮዎችን ድጋፍ አደረገ።

ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ሴቶች ጥምረት ከክልሉ ሴቶችና ሕፃናት ጉዳይ ቢሮ ጋር በመተባበር በጎፋ ዞን ጉዳት ለደረሰባቸው ሴቶችና ሕፃናት የእርባታ ዶሮዎችን ድጋፍ አደረገ። ሣውላ፣ ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ሴቶች…

ለኢትዮጵያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ሳህለ-ወርቅ ዘውዴ የምስጋና እና የመሸኛ ዝግጅት በአዲስ አበባ ተደርጎል።charity, donate, nonprofit

ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ሴቶች ጥምረት(GEWA) ለኢትዮጵያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ሳህለ-ወርቅ ዘውዴ የ መልካም ጊዜ አድርጎ የምስጋና እና የመሸኛ ዝግጅት በአዲስ አበባ ተደርጎል።