August 21, 2025 AIT No Comments GEWA አካል ጉዳተኛ ሴቶችን ለማብቃት እና ለመደገፍ ከEWDNA ጋር አጋርነት ተፈራረመ። GEWA Ethiopia በፈረንጆቹ ማርች 8 2025 ወይም እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር የካቲት 29/2017 ዓ.ም ከ EWDNA ጋር የአካል ጉዳተኛ ሴቶችን ለማብቃት እና ለመደገፍ በሚል አጋርነት ተፈራረመ።